1. الرئيسية
  2. التصنيفات
  3. ትርፍ ተግባራትና ስነ-ስርዓት

حديث ሰዎች ከቀደምት ነቢያት ካገኟቸው ቃላት መካከል ካላፈርክ የፈለግከውን ስራ! የሚለው አንዱ ነው።

عَنْ أَبي مَسْعُودٍ رضي الله عنه قَالَ: قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ:
«إِنَّ مِمَّا أَدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلاَمِ النُّبُوَّةِ الأُولَى: إِذَا لَمْ تَسْتَحْيِ فَاصْنَعْ مَا شِئْتَ».

ከአቢ መስዑድ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል:
"ሰዎች ከቀደምት ነቢያት ካገኟቸው ቃላት መካከል ካላፈርክ የፈለግከውን ስራ! የሚለው አንዱ ነው።"»

ሶሒሕ ነው። ቡኻሪ ዘግበውታል። ሶሒሕ አልቡኻሪ - 6120

المعنى الإجمالي

ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ወደዚህ ኡመት መጀመሪያ እስኪደርስ ድረስ ከቀደምት ነቢያት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲወራረሱትና በመካከላቸው ሲቀባበሉት ከነበሩ አደራዎች መካከል ልትሰራው የምትፈልገውን ስራ ተመልከት! ማድረጉ የማያሳፍር ስራ ከሆነ ስራው! የሚያሳፍር ስራ ከሆነ ተወው! የሚለው ይገኝበታል። ፀያፍን ከመስራት የሚከለክለው ሀፍረት ነው። ሀፍረት የሌለው ሰው በየትኛውም ፀያፍና ውግዝ ተግባር ውስጥ ይዘፈቃል።

من فوائد الحديث

  1. ሀፍረት የመልካም ስነ ምግባር መሰረት ነው።
  2. ሀፍረት ከነቢያት (ዐለይሂሙ ሰላም) ባህሪያት መካከል አንዱ ባህሪና ከነርሱ የተወሰደ መገለጫ ነው።
  3. ሙስሊም የሆነን ሰው የሚያስውበውና የሚያስጌጠውን እንዲሰራ፣ የሚያቆሽሸውና የሚያጎድፈውን ደሞ እንዲተው የሚያደርገው ሀፍረት ነው።
  4. ነወዊይ እንዲህ ብለዋል: «ትእዛዙ መፍቀድንም ያቀፈ ነው: ማለትም አንዳች ነገር ለመስራት ብትፈልግ ብትሰራው ከአላህም ሆነ ከሰው የማያሳፍር ከሆነ ስራ! ያለበለዚያ አትስራው ማለት ነው። የእስልምና መሽከርከሪያ ዛቢያም ይኸው ነው። የዚህም ማብራሪያ በግዴታም ይሁን በፍቃደኝነት የመጡ ትእዛዛትን መተዉ የሚያሳፍር ነው። ሐራም ተደርገውም ይሁን ተጠልተው የተከለከሉ ክልከላዎችን ደግሞ መስራት የሚያሳፍሩ ናቸው። የተፈቀዱ ነገሮች ከሆኑ ግን ለመስራት የሚያሳፍሩም አሉ፤ ለመተው የሚያሳፍሩም አሉ። ስለዚህ ይህ ሐዲሥ አምስቱን ህግጋት አካትቷል ማለት ነው። ይህ ትእዛዝ ለዛቻ ነው የመጣው ያሉም አሉ። ማለትም: ሀፍረትክ ከተነሳ የፈለግከውን ስራ አላህ በስራህ ይመነዳሀልና። ማስጠንቀቅ የተፈለገበት አነጋገር ነው ያሉም አሉ። ማለትም የማያፍር ሰው የፈለገውን ይሰራል።

عرض الترجمات

59 اللغة
EN English الإنجليزية
UR اردو الأوردية
ES Español الإسبانية
ID Indonesia الإندونيسية
BN বাংলা البنغالية
FR Français الفرنسية
TR Türkçe التركية
RU Русский الروسية
BS Bosanski البوسنية
SI සිංහල السنهالية
HI हिन्दी الهندية
ZH 中文 الصينية
FA فارسی الفارسية
VI Tiếng Việt الفيتنامية
TL Tagalog تجالوج
KU Kurdî الكردية
HA Hausa الهوسا
PT Português البرتغالية
ML മലയാളം المليالم
TE తెలుగు التلغو
SW Kiswahili السواحيلية
TA தமிழ் التاميلية
TH ไทย التايلندية
DE Deutsch الألمانية
JA 日本語 اليابانية
PS پښتو بشتو
AS অসমীয়া الأسامية
SQ Shqip الألبانية
SV Svenska السويدية
NL Nederlands الهولندية
GU ગુજરાતી الغوجاراتية
KY Кыргызча القيرقيزية
NE नेपाली النيبالية
LT Lietuvių الليتوانية
PRS دری الدرية
SR Српски الصربية
TG тоҷикӣ الطاجيكية
RW Kinyarwanda الكينياروندا
RO Română الرومانية
HU Magyar المجرية
CS Čeština التشيكية
MOS Moore الموري
MG Malagasy المالاجاشية
OM Oromoo الأورومو
KN ಕನ್ನಡ الكانادا
WO Wolof الولوف
AZ Azərbaycan الأذربيجانية
UZ O‘zbek الأوزبكية
UK Українська الأوكرانية
KA ქართული الجورجية
MK Македонски المقدونية
KM ភាសាខ្មែរ الخميرية
BM Bambara البامبارية
PA ਪੰਜਾਬੀ البنجابية
MR मराठी الماراثية
DA Dansk الدنماركية
RN Kirundi الكيروندي
KMR Kurmancî الكرمنجية
MS Bahasa Melayu الملايو