1. الرئيسية
  2. التصنيفات
  3. ዐቂዳ (እምነት)

حديث አንተ ውስጥ ሁለት አላህ የሚወዳቸው ነገሮች አሉ። እነርሱም አስተዋይነትና መረጋጋት ናቸው።

عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ رَضيَ اللهُ عنهما قَالَ:
قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ لِلْأَشَجِّ أَشَجِّ عَبْدِ الْقَيْسِ: «إِنَّ فِيكَ خَصْلَتَيْنِ يُحِبُّهُمَا اللهُ: الْحِلْمُ، وَالْأَنَاةُ».

ከኢብኑ ዐባስ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ ብለዋል:
«የአላህ መልክተኛ -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና - ለአሸጅ ዐብዲል ቀይስ እንዲህ አሉ: "አንተ ውስጥ ሁለት አላህ የሚወዳቸው ነገሮች አሉ። እነርሱም አስተዋይነትና መረጋጋት ናቸው።"»

ሶሒሕ ነው። ሙስሊም ዘግበውታል። ሶሒሕ ሙስሊም - 17

المعنى الإجمالي

ነቢዩ -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና - የዐብዱል ቀይስ የሚባል ጎሳ መሪ ለሆነው ለሙንዚር ቢን ዓኢዝ አሸጅ -አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና- እንዲህ አሉት: አንተ ውስጥ አላህ የሚወዳቸው ሁለት ባህሪያት አሉ። እነርሱም: አስተዋይነት፣ ማረጋገጥ፣ እርጋታና አለመቸኮል ናቸው።

من فوائد الحديث

  1. አስተዋይነትንና እርጋታን በመላበስ ላይ መነሳሳቱን እንረዳለን።
  2. ነገሮችን በማረጋገጥና የሚያስከትሉትን ነገር በመመልከት ላይ መነሳሳቱን እንረዳለን።
  3. አስተዋይነትና እርጋታ ምስጉን ከሆኑ ባህሪያቶች መካከል ነው።
  4. ሰዎች አላህ በተፈጥሮ ላጎናፀፋቸው ምስጉን ስነምግባር አላህን ማመስገን እንደሚገባቸው እንረዳለን።
  5. አሸጅ ማለት ፊት ላይ ወይም ጭንቅላት ላይ ወይም ግንባር ላይ የቆሰለ ማለት ነው።

عرض الترجمات

38 اللغة
EN English الإنجليزية
UR اردو الأوردية
ES Español الإسبانية
ID Indonesia الإندونيسية
UG ئۇيغۇرچە الأيغورية
BN বাংলা البنغالية
TR Türkçe التركية
RU Русский الروسية
BS Bosanski البوسنية
SI සිංහල السنهالية
HI हिन्दी الهندية
ZH 中文 الصينية
FA فارسی الفارسية
VI Tiếng Việt الفيتنامية
TL Tagalog تجالوج
KU Kurdî الكردية
HA Hausa الهوسا
PT Português البرتغالية
ML മലയാളം المليالم
TE తెలుగు التلغو
SW Kiswahili السواحيلية
TA தமிழ் التاميلية
MY မြန်မာ البورمية
TH ไทย التايلندية
PS پښتو بشتو
AS অসমীয়া الأسامية
NL Nederlands الهولندية
GU ગુજરાતી الغوجاراتية
PRS دری الدرية
SR Српски الصربية
RO Română الرومانية
HU Magyar المجرية
KN ಕನ್ನಡ الكانادا
KA ქართული الجورجية
MK Македонски المقدونية
KM ភាសាខ្មែរ الخميرية
PA ਪੰਜਾਬੀ البنجابية
MR मराठी الماراثية