عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ رَضيَ اللهُ عنهُما قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ:
«مَا أَسْكَرَ كَثِيرُهُ فَقَلِيلُهُ حَرَامٌ».

ከጃቢር ቢን ዐብደሏህ ረዲየሏሁ ዐንሁማ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ፡ «የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ብለዋል፡
"ሲበዛ ያሰከረ ነገር ትንሹ ክልክል ነው።"

ሐሰን ነው። አቡዳውድ፣ ቲርሚዚ፣ ኢብኑማጀህና አሕመድ ዘግበውታል። ሱነን አቡዳውድ - 3681

المعنى الإجمالي

ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- አብዝቶ ሲወሰድ አይምሮን የሚያስወግድ ማንኛውም የሚጠጣ ወይም የሚበላ ነገር ሁሉ አይምሮን የሚያስወግድበትን ያህል መጠን የማይደርስ ትንሽ እንኳ መውሰድ ክልክል መሆኑን ገለፁ።

من فوائد الحديث

  1. ሸሪዓ የሰዎችን አይምሮ እንደጠበቀ እንረዳለን።
  2. ወደ ክልክል የሚያደርሱ መንገዶችን መዝጋት የሚለው መርህ በትክክል የሚተገበር መሆኑን እንረዳለን። ይህም ሁሉንም ወደዚህ ቆሻሻ ነገር የሚያደርሱን መንገዶች ሁሉ በመዝጋት ነው።
  3. አስካሪን ነገር በጥቂቱ እንኳ መውሰድ ወደ ስካር መንገድ የሚያደርስ ስለሆነ መከልከሉን እንረዳለን።
  4. በትንሹም ሆነ አብዝቶ ቢወሰድ የማያሰክር ነገር ክልክል አለመሆኑን እንረዳለን።

عرض الترجمات

35 اللغة
EN English الإنجليزية
ID Indonesia الإندونيسية
BN বাংলা البنغالية
TR Türkçe التركية
BS Bosanski البوسنية
SI සිංහල السنهالية
HI हिन्दी الهندية
FA فارسی الفارسية
VI Tiếng Việt الفيتنامية
TL Tagalog تجالوج
KU Kurdî الكردية
HA Hausa الهوسا
PT Português البرتغالية
ML മലയാളം المليالم
TE తెలుగు التلغو
SW Kiswahili السواحيلية
MY မြန်မာ البورمية
TH ไทย التايلندية
PS پښتو بشتو
AS অসমীয়া الأسامية
SQ Shqip الألبانية
NL Nederlands الهولندية
GU ગુજરાતી الغوجاراتية
PRS دری الدرية
SR Српски الصربية
RO Română الرومانية
HU Magyar المجرية
MOS Moore الموري
KN ಕನ್ನಡ الكانادا
UK Українська الأوكرانية
KA ქართული الجورجية
MK Македонски المقدونية
KM ភាសាខ្មែរ الخميرية
PA ਪੰਜਾਬੀ البنجابية
MR मराठी الماراثية