عن أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ:
«تَسَحَّرُوا، فَإِنَّ فِي السَّحُورِ بَرَكَةً».

ከአነስ ቢን ማሊክ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል:
"ሰሑር ተመገቡ! በሰሑር ውስጥ በረከት አለ።"»

ሶሒሕ ነው። ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። ሶሒሕ አልቡኻሪ - 1923

المعنى الإجمالي

ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) በሰሑር ጉዳይ አነሳሱ። እርሱም ለጾም ዝግጅት ሌሊቱ መጨረሻ ላይ መመገብ ነው። በሌሊቱ መጨረሻ ወቅት ለሰሑርና ለዱዓእ መቆም (በረከት) - ማለትም ብዙ ምንዳና አጅር - ያስገኛል። ለጾም ያነቃቃል፤ ክብደቱንም ያቀላል።

من فوائد الحديث

  1. ሰሑር መብላትና ሸሪዓዊ ትእዛዝን ተግባራዊ ማድረግ ይወደዳል።
  2. ኢብኑ ሐጀር በፈትሑል ባሪይ ውስጥ እንዲህ ብለዋል: "በሰሑር የሚገኘው በረከት በበርካታ መንገዶች ይገኛል። ሰሑር መብላት ሱናን መከተል ነው፤ የመጽሐፉ ሰዎችን መቃረን ነው፤ ለአምልኮ ማጠናከሪያ ነው፤ ንቃትን የሚጨምር ነው፤ ረሃብ የሚያስከትለውን መነጫነጭ መከላከያ ነው፤ በዛን ወቅት ምፅዋት ለሚጠይቅ ሰው ወይም አብሮት ለሚበላ ሰው ለመመፅወት ምክንያት ነው፤ ዱዓ ተቀባይነት ያገኛል ተብሎ በሚታሰብበት በዚህ ወቅት ዱዓና ዚክር እንድናደርግ ምክንያት ነው፤ ከመተኛቱ በፊት ከመነየት ለተዘናጋ ሰው የጾሙን ኒያ እንዲነይት ምክንያት ነው።"
  3. ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ልብ ተደስቶ እንዲሰራውና የሸሪዓ ውበትን ለማሳወቅ ብያኔን ከጥበብ ጋር ማቆራኘታቸው የማስተማር ጥበባቸውን ያሳየናል።
  4. ኢብኑ ሐጀር እንዲህ ብለዋል: «ሰሑር ሰውዬው በሚበላው ወይም በሚጠጣው ትንሽ ነገርም ይገኛል።»

عرض الترجمات

47 اللغة
EN English الإنجليزية
UR اردو الأوردية
ES Español الإسبانية
ID Indonesia الإندونيسية
UG ئۇيغۇرچە الأيغورية
BN বাংলা البنغالية
TR Türkçe التركية
RU Русский الروسية
BS Bosanski البوسنية
SI සිංහල السنهالية
HI हिन्दी الهندية
ZH 中文 الصينية
FA فارسی الفارسية
VI Tiếng Việt الفيتنامية
TL Tagalog تجالوج
KU Kurdî الكردية
HA Hausa الهوسا
PT Português البرتغالية
ML മലയാളം المليالم
TE తెలుగు التلغو
SW Kiswahili السواحيلية
TA தமிழ் التاميلية
MY မြန်မာ البورمية
TH ไทย التايلندية
DE Deutsch الألمانية
PS پښتو بشتو
AS অসমীয়া الأسامية
SQ Shqip الألبانية
SV Svenska السويدية
NL Nederlands الهولندية
GU ગુજરાતી الغوجاراتية
NE नेपाली النيبالية
PRS دری الدرية
SR Српски الصربية
RO Română الرومانية
HU Magyar المجرية
MOS Moore الموري
MG Malagasy المالاجاشية
OM Oromoo الأورومو
KN ಕನ್ನಡ الكانادا
WO Wolof الولوف
UK Українська الأوكرانية
KA ქართული الجورجية
MK Македонски المقدونية
KM ភាសាខ្មែរ الخميرية
PA ਪੰਜਾਬੀ البنجابية
MR मराठी الماراثية